ኢሳይያስ 32:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በየወንዙ ዳር ዘር የምትዘሩ፣በሬዎቻችሁንና አህዮቻችሁን በነጻነት የምታሰማሩ፣ምንኛ የተባረካችሁ ናችሁ።

ኢሳይያስ 32

ኢሳይያስ 32:17-20