ኢሳይያስ 32:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እያንዳንዱ ሰው ከነፋስ መከለያ፣ከወጀብም መጠጊያ ይሆናል።በበረሓም እንደ ውሃ ምንጭ፣በተጠማም ምድር እንደ ትልቅ ቋጥኝ ጥላ ይሆናል።

ኢሳይያስ 32

ኢሳይያስ 32:1-4