ኢሳይያስ 31:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጠንካራ ምሽጉ በሽብር ምክንያት ይወድቃል፤መሪዎቹም የጦር ዐርማ ሲያዩበድንጋጤ ይዋጣሉ”ይላል እሳቱ በጽዮን፣ማንደጃውም በኢየሩሳሌም የሆነ እግዚአብሔር።

ኢሳይያስ 31

ኢሳይያስ 31:1-9