ኢሳይያስ 31:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“አሦር የሰው ባልሆነ ሰይፍ ይወድቃል፤የሥጋ ለባሽ ያልሆነም ሰይፍ ይበላዋል።ከሰይፍ ፊት ይሸሻል፤ጐልማሶቹም የግዳጅ ሥራ ይሠራሉ።

ኢሳይያስ 31

ኢሳይያስ 31:2-9