ኢሳይያስ 31:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዐናት ላይ እንደሚያንዣብቡ ወፎች፣የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን እንዲሁ ይጋርዳታል፤ይከልላታል፤ ይታደጋታል፤በላይዋ ያልፋል፤ ያድናታልም።”

ኢሳይያስ 31

ኢሳይያስ 31:1-9