ኢሳይያስ 31:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ ብሎኛል፤“አንበሳ ወይም የአንበሳ ደቦልየሰበረውን ይዞ ሲያገሣ፣ብዙ እረኞችተጠራርተው ሲመጡበት፣ጩኸታቸው እንደማያስፈራው፣በድምፃቸውም እንደማይታወክ፣የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣በጽዮን ተራራና በከፍታዎቿ ላይ ለውጊያ እንዲሁ ይወርዳል።

ኢሳይያስ 31

ኢሳይያስ 31:1-9