ኢሳይያስ 29:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አርኤልን የሚወጋ የአሕዛብ ሁሉ መንጋ፣በእርሷና በምሽጓ ላይ አደጋ የሚጥልና የሚከባት፣እንደ ሕልምበሌሊትም እንደሚታይ ራእይ ይሆናል።

ኢሳይያስ 29

ኢሳይያስ 29:1-9