ኢሳይያስ 28:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፍትሕን የመለኪያ ገመድ፣ጽድቅንም ቱንቢ አደርጋለሁ፤ውሸት መጠጊያችሁን የበረዶ ዝናብ ይጠራርገዋልመደበቂያችሁንም ውሃ ያጥለቀልቀዋል።

ኢሳይያስ 28

ኢሳይያስ 28:11-18