ኢሳይያስ 28:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ልዑል እግዚእብሔር እንዲህ ይላል፤“እነሆ፤ የተፈተነ ድንጋይ፣ የመሠረት ድንጋይ፣ለጽኑ መሠረት የሚሆን የከበረ የማእዘን ድንጋይ፣በጽዮን አስቀምጣለሁ፤በእርሱም የሚያምን አያፍርም።

ኢሳይያስ 28

ኢሳይያስ 28:11-23