ኢሳይያስ 27:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያዕቆብ የመሠዊያ ድንጋዮችን፣እንደ ኖራ ድንጋይ ፈጭቶ ሲያደቃቸው፣የአሼራን ዐምድና የዕጣን መሠዊያዎችን፣ከቦታቸው ነቅሎ ሲጥል፣በዚያን ጊዜ በደሉ ይሰረይለታል፤ይህም ኀጢአቱን የማስወገዱ ሙሉ ፍሬ ይሆናል።

ኢሳይያስ 27

ኢሳይያስ 27:6-12