ኢሳይያስ 27:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የተመሸገባት ከተማ ባዶዋን ቀርታለች፤እንደ ምድረ በዳም የተተወች ስፍራ ሆናለች፤ጥጆች በዚያ ይሰማራሉ፤እዚያም ይተኛሉ፤ቅርንጫፎቿንም ልጠው ይበላሉ።

ኢሳይያስ 27

ኢሳይያስ 27:6-13