ኢሳይያስ 24:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገሩ ሁሉም አንድ ዐይነት ይሆናል፤በሕዝቡ ላይ የሚሆነው በካህኑ፣በአገልጋዩ ላይ የሚሆነው በጌታው፣በአገልጋይዋ ላይ የሚሆነው በእመቤቷ፣በገዢው ላይ የሚሆነው በሻጩ፣በተበዳሪው ላይ የሚሆነው በአበዳሪው፣በብድር ከፋይ ላይ የሚሆነው በብድር ሰጪው ይሆናል።

ኢሳይያስ 24

ኢሳይያስ 24:1-10