ኢሳይያስ 24:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነሆ፤ እግዚአብሔር ምድርን ባድማ ያደርጋታል፤ፈጽሞ ያጠፋታል፤የፍርስራሽ ክምር ያደርጋታል፤ነዋሪዎቿንም ይበትናል።

ኢሳይያስ 24

ኢሳይያስ 24:1-10