ኢሳይያስ 23:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የክብርን ሁሉ ትዕቢት ሊያዋርድ፣በምድር ከፍ ከፍ ያለውንም ሁሉ ዝቅ ሊያደርግ፣የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ወስኖአል።

ኢሳይያስ 23

ኢሳይያስ 23:1-11