ኢሳይያስ 23:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አክሊል በምታቀዳጀዋ፣ነጋዴዎቿ መሳፍንት በሆኑ፣በምድር የከበሩ ሻጮችና ለዋጮች በነበሯት፣በጢሮስ ላይ ይህን ያሰበ ማን ነበር?

ኢሳይያስ 23

ኢሳይያስ 23:3-14