ኢሳይያስ 22:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ፣ “ከእኔ ራቁ፤አምርሬ ላልቅስበት፣ስለ ሕዝቤ ጥፋት፣ልታጽናኑኝ አትሞክሩ” አልሁ።

ኢሳይያስ 22

ኢሳይያስ 22:1-9