ኢሳይያስ 22:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መሪዎችሽ በሙሉ በአንድ ላይ ሸሽተዋል፤ቀስት እንኳ ሳያነሡ ተማርከዋል፤ጠላት ገና በሩቅ ሳለ የሸሻችሁ ሁሉ፣ተይዛችሁ በአንድነት ታስራችኋል።

ኢሳይያስ 22

ኢሳይያስ 22:2-7