ኢሳይያስ 16:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከምድረ በዳው ማዶ ካለችው ከሴላ፣ለምድሪቱ ገዥ፣ወደ ጽዮን ሴት ልጅ ተራራየበግ ጠቦት ግብር ላኩ።

ኢሳይያስ 16

ኢሳይያስ 16:1-11