ኢሳይያስ 15:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጩኸታቸው እስከ ሞዓብ ዳርቻ ድረስ ያስተጋባል፤ዋይታቸው እስከ ኤግላይም፣ሰቈቃቸውም እስከ ብኤርኢሊም ደረሰ።

ኢሳይያስ 15

ኢሳይያስ 15:1-8