ኢሳይያስ 14:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለምድር ሁሉ የታሰበው ዕቅድ ይህ ነው፤በአሕዛብም ሁሉ ላይ የተዘረጋው እጅ ይኸው ነው።

ኢሳይያስ 14

ኢሳይያስ 14:23-30