ኢሳይያስ 14:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሦርን በምድሬ ላይ አደቃለሁ፤በተራራዬም ላይ እረግጠዋለሁ፤ቀንበሩ ከሕዝቤ ላይ ይነሣል፤ሸክሙም ከትከሻቸው ላይ ይወርዳል።”

ኢሳይያስ 14

ኢሳይያስ 14:19-29