ኢሳይያስ 13:20-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. በዘመናት ሁሉ የሚቀመጥባት አይኖርም፤የሚቀመጥባትም የለምዐረብ በዚያ ድንኳኑን አይተክልም፤እረኛም መንጋውን በዚያ አያሳርፍም።

21. ነገር ግን የምድረ በዳ አራዊት በዚያ ይተኛሉ፤ቀበሮዎች ቤቶቿን ይሞላሉ፤ጒጒቶች በዚያ ይኖራሉ፤በበረሓ ፍየል የሚመሰሉ አጋንንትም ይዛለሉበታል።

ኢሳይያስ 13