ኢሳይያስ 13:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነሆ፤ ለብር ደንታ የሌላቸውን፣በወርቅም ደስ የማይሰኙትን፣ሜዶናውያንን አስነሣባቸዋለሁ።

ኢሳይያስ 13

ኢሳይያስ 13:10-21