ኢሳይያስ 11:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጡት የሚጠባ ሕፃን በአደገኛ እባብ ጒድጓድ ላይ ይጫወታል፤ጡት የጣለም ሕፃን እጁን በእፉኝት ጒድጓድ ይከትታል።

ኢሳይያስ 11

ኢሳይያስ 11:5-12