ኢሳይያስ 11:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ላምና ድብ በአንድነት ይሰማራሉ፤ልጆቻቸውም አብረው ይተኛሉ፤አንበሳም እንደ በሬ ገለባ ይበላል።

ኢሳይያስ 11

ኢሳይያስ 11:5-16