ኢሳይያስ 11:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከእሴይ ግንድ ቍጥቋጥ ይወጣል፤ከሥሮቹም አንዱ ቅርንጫፍ ፍሬ ያፈራል።

ኢሳይያስ 11

ኢሳይያስ 11:1-8