ኢሳይያስ 10:34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጥቅጥቅ ያለውን ደን በመጥረቢያ ይቈራርጣል፤ሊባኖስም በኀያሉ ፊት ይወድቃል።

ኢሳይያስ 10

ኢሳይያስ 10:27-34