ኢሳይያስ 10:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በደኑ ውስጥ የሚተርፉት ዛፎች በጣም ጥቂት ናቸው፤ሕፃን ልጅ እንኳ ቈጥሮ ሊመዘግባቸው ይችላል።

ኢሳይያስ 10

ኢሳይያስ 10:18-29