ኢሳይያስ 10:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕመምተኛ እየመነመነ እንደሚሞት፣የደኑን ክብርና የለማውን ዕርሻ፣ነፍስና ሥጋንም ፈጽሞ ያጠፋል።

ኢሳይያስ 10

ኢሳይያስ 10:11-19