አሞጽ 9:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌታን በመሠዊያው አጠገብ ቆሞ አየሁት፤ እርሱም እንዲህ አለ፤“መድረኮቹ እንዲናወጡ፣ጒልላቶቹን ምታ፣በሕዝቡም ሁሉ ራስ ላይ ሰባብራቸው፤የቀሩትን በሰይፍ እገድላቸዋለሁ፤ከእነርሱ አንድም ሰው አይሸሽም፤ቢሸሽም የሚያመልጥ የለም።

አሞጽ 9

አሞጽ 9:1-5