አሞጽ 8:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሰማርያ ኀፍረት የሚምሉ፣ወይም፣ ‘ዳን ሆይ፤ ሕያው አምላክህን’ የሚሉ፣ወይም ‘ሕያው የቤርሳቤህ አምላክን’ ብለው የሚምሉ፣ዳግመኛ ላይነሡ፣ ለዘላለም ይወድቃሉ።”

አሞጽ 8

አሞጽ 8:7-14