አሞጽ 6:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሁሉን የሚገዛ አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፣“የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፤ እነሆ፤ እኔ ከሐማት መግቢያ እስከ ዓረባ ሸለቆ ድረስ፣የሚያስጨንቃችሁን ሕዝብ፣ በእናንተላይ አስነሣለሁ።”

አሞጽ 6

አሞጽ 6:12-14