አሞጽ 5:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርን ፈልጉ፤በሕይወትም ትኖራላችሁ፤አለበለዚያ እንደ እሳት የዮሴፍን ቤት ያወድማል፤እሳቱም ቤቴልን ይበላል፤ የሚያጠፋውም የለም።

አሞጽ 5

አሞጽ 5:1-15