አሞጽ 5:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቤቴልን አትፈልጉ፤ወደ ጌልገላ አትሂዱ፤ወደ ቤርሳቤህም አትሻገሩ፤ጌልገላ በእርግጥ ትማረካለች፤ቤቴልም እንዳልነበረች ትሆናለችና።

አሞጽ 5

አሞጽ 5:1-11