አሞጽ 4:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ስለዚህ እስራኤል ሆይ፤ እንደዚህ አደርግብሃለሁ፤እንደዚህም ስለማደርግብህ፣ እስራኤል ሆይ፤አምላክህን ለመገናኘት ተዘጋጅ።”

አሞጽ 4

አሞጽ 4:8-13