አሞጽ 4:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ሰዶምንና ገሞራን እንደ ገለበጥኋቸው፣አንዳንዶቻችሁን ገለበጥሁ፤ከእሳት እንደ ተነጠቀ ትንታግ ሆናችሁ፤እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፤”ይላል እግዚአብሔር።

አሞጽ 4

አሞጽ 4:8-13