አሞጽ 1:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ስለ ሦስቱ የጋዛ ኀጢአት፣ይልቁንም ስለ አራቱ፣ ቊጣዬን አልመልስም፤ሕዝቡን ሁሉ ማርካ በመውሰድ፣ለኤዶም ሸጣለችና።

አሞጽ 1

አሞጽ 1:1-10