አሞጽ 1:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የደማስቆን በሮች እሰባብራለሁ፤በቤት ዔደን በትር የያዘውን፣በአዌን ሸለቆ ያለውን ንጉሥ እደመስሳለሁ፤የሶርያም ሕዝብ ተማርኮ ወደ ቂር ይሄዳል”ይላል እግዚአብሔር።

አሞጽ 1

አሞጽ 1:1-10