አሞጽ 1:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ስለ ሦስቱ የደማስቆ ኀጢአት፣ይልቁንም ስለ አራቱ፣ ቊጣዬን አልመልስም፤የብረት ጥርስ ባለው ማሄጃ፣ ገለዓድንአሂዳለችና፤

አሞጽ 1

አሞጽ 1:1-4