አሞጽ 1:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም እንዲህ አለ፤“እግዚአብሔር ከጽዮን ድምፁን ከፍ አድርጎ ያሰማል፤ከኢየሩሳሌምም ያንጐደጒዳል፤የእረኞች ማሰማሪያዎች ደርቀዋል፤የቀርሜሎስም ዐናት ጠውልጎአል።”

አሞጽ 1

አሞጽ 1:1-9