ሶፎንያስ 3:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ጊዜ እሰበስባችኋለሁ፤ያን ጊዜ ወደ አገራችሁ እመልሳችኋለሁ፤ዐይናችሁ እያየ፣ምርኮአችሁን በምመልስበት ጊዜ፣መከበርንና መወደስን፣በምድር ሕዝብ ሁሉ መካከል እሰጣችኋለሁ”፤ይላል እግዚአብሔር።

ሶፎንያስ 3

ሶፎንያስ 3:10-20