ሶፎንያስ 3:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያ ጊዜ፣ያስጨነቁሽን ሁሉ እቀጣለሁ፤አንካሶችን እታደጋለሁ፤የተበተኑትንም እሰበስባለሁ፤በተዋረዱበት ምድር ሁሉ፣ለውዳሴና ለክብር አደርጋቸዋለሁ።

ሶፎንያስ 3

ሶፎንያስ 3:14-20