ሰቆቃወ 5:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ በእኛ ላይ የደረሰውን አስብ፤ውርደታችንን እይ፤ ተመልከትም።

2. ርስታችን ለመጻተኞች፣ቤቶቻችን ለባዕዳን ዐልፈው ተሰጡ።

ሰቆቃወ 5