ሰቆቃወ 4:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንቺ በዖፅ ምድር የምትኖሪ፣የኤዶምያስ ሴት ልጅ ሆይ፤ ደስ ይበልሽ፤ ሐሴትም አድርጊነገር ግን ለአንቺም ደግሞ ጽዋው ይደርስሻል፤ትሰክሪያለሽ፤ ዕርቃንሽንም ትጋለጫለሽ።

ሰቆቃወ 4

ሰቆቃወ 4:19-21