ሰቆቃወ 4:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቀበሮዎች እንኳን ግልገሎቻቸውን ለማጥባት፣ጡታቸውን ይሰጣሉ፤ሕዝቤ ግን በምድረ በዳ እንዳሉ ሰጎኖች፣ጨካኞች ሆኑ።

ሰቆቃወ 4

ሰቆቃወ 4:1-7