ሰቆቃወ 4:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንደ ወርቅ ይቈጠሩ የነበሩ፣የከበሩ የጽዮን ወንዶች ልጆች፣የሸክላ ሠሪ እጅ እንደ ሠራው፣እንዴት አሁን እንደ ሸክላ ዕቃ ሆኑ!

ሰቆቃወ 4

ሰቆቃወ 4:1-12