ሰቆቃወ 4:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰዎች “ሂዱ! እናንት ርኵሳን!” ብለው ይጮኹባቸዋል፤“ወግዱ! ወግዱ! አትንኩ!” ይሏቸዋል፤ሸሽተው በሚቅበዘበዙበትም ጊዜ፣በአሕዛብ መካከል ያሉ ሰዎች፣“ከእንግዲህ በዚህ መቀመጥ አይገባቸውም!” ይላሉ።

ሰቆቃወ 4

ሰቆቃወ 4:9-20