ሰቆቃወ 3:39-41 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

39. ታዲያ ሕያው ሰው በኀጢአቱ ሲቀጣ፣ስለ ምን ያጒረመርማል?

40. መንገዳችንን እንመርምር፤ እንፈትን፤ወደ እግዚአብሔርም እንመለስ።

41. ልባችንን ከእጃችን ጋር በሰማይ ወዳለው ወደ አምላካችንእናንሣ፤ እንዲህም እንበል፤

ሰቆቃወ 3