ሰቆቃወ 1:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ሰዎች የሥቃይ ልቅሶዬን ሰሙ፤የሚያጽናናኝ ግን ማንም የለም፤ጠላቶቼ ሁሉ ጭንቀቴን ሰሙ፤አንተ ባደረግኸውም ደስ አላቸው፤አቤቱ የተናገርኻት ቀን ትምጣ፤እነርሱም እንደ እኔ ይሁኑ።

ሰቆቃወ 1

ሰቆቃወ 1:20-21