ሩት 2:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኑኃሚንም ምራቷን ሩትን፣ “የኔ ልጅ፤ እንዲህ ካልሽማ ከሴት ሠራተኞቹ ጋር አብሮ መሄድ ይሻልሻል፤ ወደ ሌላ ሰው አዝመራ ብትሄጂ ጒዳት ሊያገኝሽ ይችላልና” አለቻት።

ሩት 2

ሩት 2:15-23